Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 9:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ዮዲት ግን በግንባርዋ ተደፍታ በራስዋ ላይ አመድ ነሰነሰች፥ የለበሰችውንም ማቅ ገለጠች፤ በኢየሩሳሌም በእግዚአብሔር ቤት የማታ ዕጣን በሚቀርብበት ጊዜ፥ ዮዲት በታላቅ ድምጽ ወደ ጌታ ጮኸች፤ እንዲህም አለች፦ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ዮዲት ግን በግንባሯ ተደፍታ በምድር ላይ ወደቀች፤ በራሷም ላይ ትቢያ ነሰነሰች፤ የምትለብሰውንም ማቅ አሳየች፤ በኢየሩሳሌምም ባለው በእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ የሠርክ ዕጣን በሚቀርብበት ጊዜ ዮዲት በታላቅ ቃል ወደ እግዚአብሔር ጮኸች፤ እንዲህም አለች፦ Ver Capítulo |