Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መልከ መልካምና መልኳም እጅግ የሚያምር ነበረች፤ ባሏ ምናሴም ወርቅና ብር፥ ወንዶች አገልጋዮችና ሴቶች አገልጋዮች፥ ከብቶችንና እርሻዎችን ትቶላት ነበር፤ በእርሱም ትኖር ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 መልከ መልካምና እጅግ ደመ ግቡ ነበረች፤ ባሏ ምናሴም ብሩንና ወርቁን፥ ሴቶችና ወንዶች አሽከሮችን፥ ከብቶቹንም፥ እርሻውንም ትቶላት ነበር፥ በእነርሱም ላይ ትኖር ነበር። Ver Capítulo |