Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ዑዚያና ገዢዎቹም፥ “በሰላም ሂጂ፥ ጌታ እግዚአብሔር ጠላቶቻችንን ለመቀበል በፊትሽ ይሁን” አሏት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ዖዝያንና አለቆቻቸውም፥ “በሰላም ሂጂ፤ እግዚአብሔርም በፊትሽ ይሁን፤ ጠላቶቻችንንም ይበቀል” አሏት። Ver Capítulo |