Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 በዚች ሌሊት እናንተ በበሩ ቁሙ፥ እኔም ከአገልጋዬ ጋር እወጣለሁ፤ ከተማይቱን ለጠላቶቻችን አሳልፈን እንሰጣለን ባላችሁባቸው ቀኖች ጌታ በእጄ እስራኤልን ያድናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 እናንተ ግን በዚች ሌሊት በበሩ ቁሙ፤ እኔም ከብላቴናዬ ጋር እወጣለሁ፤ ሀገራችንን አሳልፈን ለጠላቶቻችን እንሰጣለን በምትሉበት በእነዚያም ወራቶች የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር በእጄ ይረዳል። Ver Capítulo |