Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አሁንም አንቺ እግዚአብሔርን የምትፈሪ ሴት ነሽና ጌታ ዝናብ እንዲልክና ጉድጓዳችንን ሁሉ እንዲሞላ ጸልይልን፤ ከዚያ ወዲህም አንዝልም።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 አሁንም አንቺ እግዚአብሔርን የምትፈሪ ሴት ነሽና እግዚአብሔር ዝናምን ያዘንምልን ዘንድ፥ ኵሬያችንም ይመላ ዘንድ፥ እንግዲህ ወዲህም እንዳንጠማ ለምኝልን።” Ver Capítulo |