Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ጥበብሽ የተገለጠው ዛሬ ብቻ አይደለም፥ ከድሮ ጀምሮ ከሕይወትሽ መጀመሪያ ጀምሮ አስተዋይነትሽን በሕዝቡ ሁሉ አወቀው፥ የልብሽ ተፈጥሮ ቅን ነውና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ጥበብሽ የተሰማው ከዛሬ ጀምሮ አይደለምና፥ ከመጀመሪያው ዘመንሽ ጀምሮ ሰው ሁሉ በጥበብሽ ዐወቀሽ እንጂ፥ የልቡናሽ ተፈጥሮ ደግ ነውና። Ver Capítulo |