Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 የወንድሞቻችን መገደልና የምድሪቱ መያዝ፥ የርስታችንም መጥፋት ባርያዎች በምንሆንበት ሁሉ በአሕዛብ መካከል በራሳችን ላይ ይመለሳል፤ በሚገዙን ፊትም እንቅፋትና ስድብ እንሆናለን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የወንድሞቻችን መገደል፥ የሀገራችንም መዘረፍ፥ የርስታችንም ምድረ በዳ መሆን በሚገዙን አሕዛብ ዘንድ በእኛ ላይ ይመለሳል፤ ገንዘብ በሚያደርጉን ፊትም በዚያ የተሰነካከልንና መገዳደሪያ እንሆናለን። Ver Capítulo |