Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በጌታ አምላካችን ሐሳብ ላይ የማረጋገጫ ዋስትና አታድርጉ፥ ምክንያቱም እግዚአብሔር እንደ ሰው የሚያስፈራሩትና እንደ ሰው ልጅ በመደለያ የሚታለል አይደለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እግዚአብሔር እንደ ሰው የሚጨክን አይደለምና እንደ ሰውም የሚቀየም አይደለምና፥ እናንተ አምላካችን እግዚአብሔርን አትፈታተኑት። Ver Capítulo |