Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በአምስቱ ቀን ውስጥ ሊረዳን ባይፈልግ እንኳ በፈለገ ጊዜ ሊያድነን ወይም በጠላቶቻችን ፊት ሊያጠፋን ሥልጣን አለው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በእነዚህ በአምስቱ ቀኖች ይረዳን ዘንድ ባይፈቅድ በማንኛውም ቀን ቢሆን በፈቀደ ጊዜ ሊያድነን፥ ወይም በጠላቶቻችን ፊት ሊያጠፋን ሥልጣን አለው። Ver Capítulo |