Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 8:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የሰው ልብ ጥልቀት ማግኘት አትችሉም፥ በአእምሮው የሚያስበውንም መያዝ አትችሉም፥ ይህን ሁሉ የሠራውን እግዚአብሔርን እንዴት ትመረምራላችሁ? ሐሳቡን ማወቅ ወይም ማስተዋል እንዴት ይሆንላችኋል? ወንድሞቼ ሆይ አይሆንም፥ ጌታ አምላካችንን አታስቆጡት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 በሰው ልቡና ያለ ረቂቅ ምሥጢርን የማታውቁ፥ የልቡናውንም አሳብ የማታስተውሉ ይህን ሁሉ ያደረገ እግዚአብሔርን እንዴት ትመረምራላችሁ? ልቡናውንስ መርምራችሁ ታውቁ ዘንድ እንዴት ትወዳላችሁ? ምክሩንስ መርምራችሁ ታገኙ ዘንድ እንዴት ትመረምራላችሁ? ወንድሞች ሆይ፥ ለእናንተ አግባባችሁ አይደለም፤ አምላካችን እግዚአብሔርንም አታሳዝኑት። Ver Capítulo |