Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ዮዲት 8:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 እነርሱም ወደ እርሷ መጡ፥ እርሷም እንዲህ አለቻቸው፦ “የቤቱሊያ ነዋሪዎች ገዢዎች ሆይ ስሙኝ! በዚህ ቀን በሕዝቡ ፊት የተናገራችሁት ንግግር ልክ አይደለም፤ በእግዚብአብሔርና በእናንተ መካከልም ይህን መሐላ አቆማችሁ፥ ጌታ ባይረዳችሁ ከተማይቱን ለጠላቶቻችን አሳልፋችሁ እንደምትሰጡ ተናገራችሁ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 እነ​ር​ሱም ወደ እር​ስዋ መጡ፤ እር​ስ​ዋም “ዛሬ በሕ​ዝቡ ፊት የተ​ና​ገ​ራ​ች​ሁት በጎ ነገር አይ​ደ​ለ​ምና በቤ​ጤ​ልዋ የሚ​ኖሩ ሰዎች ሹሞች ሆይ! ስሙኝ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእ​ነ​ዚህ በአ​ም​ስቱ ቀኖች ባይ​ረ​ዳ​ችሁ ሀገ​ራ​ች​ሁን ለጠ​ላ​ቶ​ቻ​ችሁ አሳ​ል​ፋ​ችሁ ትሰጡ ዘንድ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርና በእ​ና​ንተ መካ​ከል የተ​ማ​ማ​ላ​ች​ሁ​ትን መሐላ በዚህ አጸ​ና​ችሁ።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ዮዲት 8:11
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios