Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የኤሳው ልጆች ገዢዎች ሁሉና የሞዓብ ሕዝብ አለቆች ሁሉ እንዲሁም የባሕር ጠረፍ አዛዦች ወደ እርሱ መጡ፥ እንዲህም አሉ፦ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እርሱም ከሠራዊቱ ጋር ፈጥኖ ሄደ፤ አርበኞች የሆኑ የኤሳው ልጆች አለቆችም ሁሉ የሞዓብ ወገኖች ሹሞች ሁሉና የባሕር ዙሪያ ገዢዎች ወደ እርሱ መጡ። Ver Capítulo |