Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የከተማቸውን መግቢያ በሚገባ ሰለለ፤ የውሃ ምንጫቸውን አየና እንዲያዝ አደረገ፥ እንዲጠብቁትም ወታደሮችን አቆመ፥ እርሱ ወደ ሕዝቡ ተመለሰ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የከተሞቻቸውን መግቢያ ያዩ ዘንድ፥ የውኃቸውንም ምንጭ ይከቡ ዘንድ፥ ወደዚያም አርበኞች ሰዎች ቀድመው ይደርሱና ይከቡ ዘንድ ጕበኞችን ላከ። Ver Capítulo |