Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 የእስራኤል ልጆች ብዛታቸውን በአዩ ጊዜ እጅግ ደነገጡ፥ እርስ በርሳቸውም፦ “አሁን ምድርን ሁሉ ይጨርሱአታል፥ ታላላቅ ተራሮችም ቢሆኑ፥ ሸለቆዎችም ቢሆኑ፥ ኮረብቶች ቢሆኑ ሸክማቸውን መሸከም አይችሉም” ተባባሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የእስራኤልም ልጆች ብዛታቸውን በአዩ ጊዜ እጅግ ደነገጡ፤ እርስ በርሳቸውም፥ “እነዚህ ሰዎች ዛሬ ምድርን ሁሉ ይሸፍኗታል፤ ተራራም ቢሆን፥ ኮረብታም ቢሆን፥ ቈላም ቢሆን ብዛታቸውን የሚችል የለም” ተባባሉ። Ver Capítulo |