Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ዑዚያም እንዲህ አላቸው “ወንድሞቼ ሆይ አይዟችሁ! አምስት ቀን እንታገስ፤ ጌታ እግዚአብሔር ምሕረቱን ወደ እኛ ይመልሳል፥ እስከ መጨረሻው አይተወንምና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ዖዝያንም አላቸው፥ “ወንድሞቻችን ሆይ! ሁልጊዜ በመከራው የሚጥለን አይደለምና ፈጣሪያችን እግዚአብሔር ቸርነቱን እስኪመልስልን ድረስ እመኑ፤ ዳግመኛም አምስት ቀን ታገሡ። Ver Capítulo |