Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 ሰማይንና ምድርን እንዲሁም የአባቶቻችን ጌታ፥ በኃጢአቶቻችንና በአባቶቻኝ ኃጢአት እየቀጣን ያለውን እግዚአብሔርን እናስመሰክርባችኋለን፤ ዛሬ በዚች ቀን ይህን ነገር እንዳታደርጉ።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 እነሆ፥ ዛሬ በዚች ቀን ይህን ነገር እንዳታደርጉ ሰማይንና ምድርን እንዳባቶቻችን ኀጢአትና እንደ ኀጢአታችን የሚፈርድብን ያባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔርን እናዳኝባችኋለን።” Ver Capítulo |