Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 የእነርሱ ምርኮኞች መሆን ይሻለናል፥ ባሮቻቸው መሆናችን አይቀርም፥ ሆኖም በሕይወት እንኖራልን፤ ሕፃናቶቻችን በፊታችን ሲሞቱ፥ ሚስቶቻችንና ወጣቶቻችን የመጨረሻዋን ትንፋሽ ሲተነፍሱ አናይም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ሰውነታችን እንድትድን፥ የልጆቻችንንም ሞት በዐይኖቻችን እንዳናይ በውኃ ጥም ከምንሞት ቢዘርፉንና ብንገዛላቸው ይሻለናልና፥ የሚስቶቻችንና የልጆቻችን ሰውነትም አልቃለችና። Ver Capítulo |