Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ስለዚህ አሁን የሚረዳን ማንም የለም፤ እግዚአብሔር በውኃ ጥምና በታልቅ ጥፋት በፊታቸው እንድናልቅ በእጃቸው ጥሎናል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አሁንም የሚረዳን አጣን፤ በፊታቸውም በውኃ ጥምና በጽኑ ጥፋት እንጠፋ ዘንድ እግዚአብሔር በእጃቸው ጣለን። Ver Capítulo |