Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 “በእኛና በእናንተ መካከል እግዚአብሔር ይፍረድ፤ ከአሦር ልጆች ጋር ሰላም ባለማድረጋችሁ ትልቅ ጉዳት አደረሳችሁብን፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 “በእኛ ላይ ታላቅ ጉዳትን ታደርሱብን ዘንድ ከአሦር ሰዎች አሽከሮች ጋራ በሰላም በጎ ነገር ባልተናገራችሁ በእናንተና በእኛ መካከል እግዚአብሔር ይፍረድ። Ver Capítulo |