Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ሕፃናቶቻቸው ዛሉ፥ ሴቶችና ወጣቶች በውኃ ጥም አለቁ፥ በከተማይቱ አደባባዮችና በሮቹ ይወድቁ ነበር፥ ምንም ኃይል አልነበራቸውም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ልጆቻቸውና ሚስቶቻቸው፥ ጐልማሶቻቸውም ተጨነቁ፤ በውኃ ጥም አለቁ፤ በከተማውም አደባባይና በበሩ ጎዳና ወደቁ፤ ከዚህም በኋላ ምንም ኀይል አልነበራቸውም። Ver Capítulo |