Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የአሦር ሠራዊት በሙሉ፥ እግረኞቻቸው፥ ሠረገላዎቻቸውና ፈረሰኞቻቸው ለሠላሳ አራት ቀን ከበቡአቸው፥ የቤቱሊያ ነዋሪዎች በዕቃቸው ያለ ውኃቸው ሁሉ አለቀ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አሦራውያንም ከሠራዊቶቻቸው ሁሉ ጋር አርበኞቻቸውም በፈረሶችና በሰረገላ የተቀመጡ ሰዎችም ከበዋቸው ሠላሳ አራት ቀን ተቀመጡ፤ በቤጤልዋ የሚኖሩ ሰዎችም በዕቃቸው ያለ ውኃቸው ሁሉ አለቀ። Ver Capítulo |