Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 የእስራኤል ልጆች ወደ ጌታ አምላካቸው ጮኹ፤ መንፈሳቸው ዝላለችና፥ ጠላቶቻቸው ሁሉ ስለ ከበቧቸው፥ ከመካከላቸው ማምለጫ የለምና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ጠላቶቻቸው ስለ ከበቧቸው፥ ከመካከላቸውም መውጫ ስለሌላቸው ሰውነታቸው ተጨንቃለችና የእስራኤል ልጆች ወደ አምላካቸው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ። Ver Capítulo |