Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ዮዲት 7:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 የኤሳው ልጆችና የአሞን ልጆች ወጥተው በዶታይም ትይዩ ባለው ተራራማ አገር ሰፈሩ፤ ከእነሱም አንዳንዶቹን በሞኹር ወንዝ አጠገብ በኩሲ አቅራቢያ ወዳለው ወደ ደቡብና ወደ ምሥራቅ አቅጣጫ ወደ ኤግሬቤ ላኩ፤ የቀሩት የአሦር ወታደሮች ሜዳ ላይ ሰፈሩ፥ ምድርን በሙሉ ሸፈኗት፤ ድንኳኖቻቸውና ጓዛቸው እጅግ ሰፊ ቦታ ያዘ፥ እጅግም ብዙ ሆኑ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 የኤ​ሳ​ውና የአ​ሞን ልጆ​ችም ወጥ​ተው በዶ​ታ​ይም አን​ጻር ባሉ ተራ​ሮች ሰፈሩ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም በም​ኩር ወንዝ ባለ በኩሲ አጠ​ገብ ባለ በኤ​ቄ​ሬ​ቢን አን​ጻር ወደ ደቡ​ብና ወደ ምሥ​ራቅ ሰዎ​ችን ላኩ። የቀ​ሩት የአ​ሦር ሠራ​ዊ​ቶች ግን በም​ድረ በዳ ሰፈሩ፤ ሀገ​ሩ​ንም ሁሉ አለ​በ​ሱት፤ ከዚ​ህም በኋላ ጓዛ​ቸ​ውን ከእ​ነ​ርሱ የሚ​በዛ የሌለ ሠራ​ዊ​ታ​ቸ​ው​ንና ብዙ ገን​ዘ​ባ​ቸ​ውን አጓዙ።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ዮዲት 7:18
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios