Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ስለዚህ የአሞን ልጆች ሠራዊትና ከእነርሱም ጋር አምስት ሺህ አሦራውያንም ሄዱ፥ ሸለቆውንም ሰፈሩ፥ የእራኤላውያንን ውኃቸውንና ምንጮችን ያዙ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 የአሞን ልጆች ሠራዊትም ተጓዙ፤ አምስት ሺህ የሚሆኑ የአሦር ሠራዊትም ከእነርሱ ጋር ነበሩ፤ በአውሎኒም ሰፈሩ፤ የእስራኤልንም ልጆች ምንጮችና ውኃቸውን አስቀድመው ያዙ። Ver Capítulo |