Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እነርሱ፥ ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸውም በረኃብ ያልቃሉ፥ ሰይፍ ሳይመጣባቸው በሚኖሩባቸው ጎዳናዎች ይወድቃሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እነርሱ፥ ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸውም በረኃብ ይጠፋሉ፤ ሳይዋጓቸውም ባገራቸው ጎዳና ይወድቃሉ። Ver Capítulo |