Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ምክንያቱም የቤቱሊያ ነዋሪዎች ውኃ የሚቀዱት ከዚህ ነው፤ ውኃ ጥም ይገድላቸዋል፥ ስለዚህ ከተማቸውን አሳልፈው ይሰጣሉ፤ በዚያን ጊዜ እኛና ሕዝቡ ወደ ተራራው ጫፍ አጠገብ እንወጣና ከከተማው ማንም ሰው እንዳይወጣ እንጠብቃለን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በቤጤልዋ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ከዚህ ውኃ ስለሚቀዱ ውኃ ጥም ይገድላቸዋል፤ ሀገራቸውንም ለአንተ ያሰገዛሉ፤ ሠራዊቶቻችንና እኛም ላንባቸው ቅርብ ወደ ሆነ ቦታ ወደ ኮረብታቸውም ራስ እንወጣለን ካንባቸው አንድ ሰው ስንኳ የሚወጣ እንዳይኖር በዚያ ሰፍረን እንጠብቃቸዋለን። Ver Capítulo |