Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 7:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በማግሥቱ ሆሎፎርኒስ ወታደሮቹን ሁሉና ሊያግዙት የመጡትን ሰዎች ሁሉ ሠፈራቸውን ለቀው ወደ ቤቱሊያ ጉዞ እንዲጀምሩና የተራራማውን አገር መተላለፊያዎች እንዲይዙ፥ ከእስራኤል ልጆች ጋር ጦርነት እንዲገጥሙ አዘዘ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በማግሥቱም ሆሎፎርኒስ ወደ ቤጤልዋ ይጓዙ ዘንድ፥ ቀድመውም የአንባዎቹን መግቢያ ይይዙና የእስራኤልን ልጆች ይዋጓቸው ዘንድ ከእርሱ ጋራ የተሰለፉ ጭፍሮቹንና ወገኖቹን ሁሉ አዘዛቸው። Ver Capítulo |