Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አልያዝም ብለህ በልብህ ካሰብህ ፊትህ አይውደቅ፤ እኔ ተናግሬአለሁ፥ ከቃሌም የሚወድቅ የለም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንደማንችላቸው በልብህ ትታመናለህና ፊትህ አይውደቅ፤ እኔ ተናግሬአለሁና፤ ከቃሌም የሚወድቅ የለምና።” Ver Capítulo |