Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አሁን ባርያዎቼ ወደ ተራራማው አገር ይወስዱሃል፥ እዚያም በአንድ ከተማ መተላለፊያ ይጥሉሃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በተመለስሁም ጊዜ ባሮች ወደ አንባቸው ይወስዱሃል፤ ባቀበቱም ካሉ ከተሞቻቸው ባንዲት ከተማ ያኖሩሃል። Ver Capítulo |