Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እኛ የናቡከደነፆር ባርያዎች እንደ አንድ ሰው እንመታቸዋለን፤ የፈረሰኞቻችንንም ኃይል ሊቋቋሙ አይችሉም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እርሱ ኀያላኑን ልኮ ከገጸ ምድር ፈጽሞ ያጠፋቸዋል፤ አምላካቸውም አያድናቸውም፤ እኛም የናቡከደነፆር ባሮች እንደ አንድ ሰው እናጠፋቸዋለን፤ በእነርሱ እንረግጣቸዋለንና የፈረሶቻችንንም ኀይል ሊቋቋሙ አይችሉም። Ver Capítulo |