Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ዑዚያ ከጉባኤው ወደ ቤቱ ወሰደውና ለሽማግሌዎች ግብዣ አደረገ፤ በዚያች ሌሊት ሙሉ የእስራኤል አምላክ እንዲረዳቸው ጠሩት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ኦዝያስም ከተሰበሰቡበት ወስዶ ወደ ቤቱ አገባው፤ ለሽማግሌዎችም በዓልን አደረጉ፤ ይረዳቸውም ዘንድ የእስራኤልን አምላክ በዚያች ሌሊት ሁሉ ለመኑት። Ver Capítulo |