Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ዮዲት 6:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 አንተ አኪዮር፥ እናንተም የኤፍሬም ቅጥረኞች፥ አምላካቸው ስለሚጠብቃቸው ከእስራኤል ልጆች ጋር አትዋጉ ብላችሁ ዛሬ ትንቢት የምትናገሩን እናንተ ማን ናችሁ? ከናቡከደነፆር በቀር ሌላ አምላክ ማን ነው? እርሱ የጦር ኃይሉን ልኮ ከምድረ ገጽ ያጠፋቸዋል፤ አምላካቸው አያድናቸውም፤

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 “አንተ የኤ​ፍ​ሬም ምን​ደኛ አክ​ዮር! ዛሬ ትን​ቢት ትና​ገ​ር​ልን ዘንድ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያጸ​ና​ቸ​ዋ​ልና የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች አት​ው​ጓ​ቸው ትለን ዘንድ አንተ ማን ነህ? ያለ ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆ​ርስ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ማን ነው?

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ዮዲት 6:2
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios