Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አክዮር በሆሎፎርኒስ ጉባኤ ላይ የተባለውን፥ በአሦር ታላላቅ ሰዎች ፊት የተናገረውን ሁሉና ሆሎፎርኒስ በእስራኤለ ቤት ላይ የፎከረውን ሁሉ ነገራቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንደ ዶለቱና በአሦር ሠራዊት አለቆች መካከል ነገራቸውን ሁሉ እንደ ተናገሩ፥ ሆሎፎርኒስም በእስራኤል ወገኖች ላይ በትዕቢት እንደ ተናገረ መልሶ የሆሎፎርኒስን ነገር ሁሉ ነገራቸው። Ver Capítulo |