Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በተራራው ተደብቀው አክዮርን አስረው በተራራው ሥር ጥለውት ወደ ጌታቸው ተመለሱ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 የአክዮርንም እግር ብረት ፈቱት፤ በተራራውም በታች አሰሩት፤ በዚያም በተራራው በታች ጣሉት፤ ትተውትም ወደ ጌታቸው ተመለሱ። Ver Capítulo |