Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 6:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ከዚህ በኋላ ሆሎፎርኒስ በድንኳኑ ውስጥ ቆመው ለነበሩት ባርያዎቹ አክዮርን ይዘው ወደ ቤቱሊያ እንዲወስዱትና ለእስራኤልም ልጆች አሳልፈው እንዲሰጡት አዘዘቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሆሎፎርኒስም በፊቱ በድንኳኑ ውስጥ የሚቆሙ አሽከሮቹን አክዮርን ይዘው ወደ ቤጤልዋ ይወስዱት ዘንድ፥ ለእስራኤልም ልጆች እርሱን ይሰጧቸው ዘንድ አዘዛቸው። Ver Capítulo |