Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የአባቶቻቸውን መንገድ ትተዋልና፥ አሁን ያወቁትን የሰማዩን አምላክ አምልከዋልና፥ ከአማልክቶቻቸው ፊት አባረሩአቸው፤ ወደ መስጴጦምያ ሸሸተው መጡ፥ በዚያም ብዙ ዘመን ኖሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የወገኖቻቸውንም መንገድ ትተዋልና ላወቁት ከጣዖቶቻቸው ፊት ላወጣቸው ለሰማይ አምላክ ለእግዚአብሔርም ሰግደዋልና ወደ መስጴጦምያ ሸሽተው በዚያ ብዙ ዘመን ኖሩ። Ver Capítulo |