Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በፊት በእንግድነት በመስጴጦምያ ይኖሩ ነበር፥ ምክንያቱም በከላውዴዎን የነበሩት የአባቶቻቸውን አማልክት አንከተልም ብለው ነበርና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በከላውዴዎን ሀገር የሚኖሩ የአባቶቻቸውን ጣዖቶች ያመልኩ ዘንድ አልወደዱምና አስቀድመው በመስጴጦምያ ይኖሩ ነበረ። Ver Capítulo |