Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 የአሞን ልጆች ሁሉ መሪ የሆነው አክዮር እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “እንግዲህ ጌታዬ ከባርያህ አንደበት ቃል ስማ፤ በዚህ በተራራማው አገር፥ በአጠገብህ ስለሚኖሩ ሕዝብ እውነቱን እነግርሃለሁ፤ ከባርያህ አንደበት ሐሰት አይወጣም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የአሞን ልጆች ሹም አክዮርም እንዲህ አለ፥ “ከእኔ ከባርያህ አንደበት ይህን ነገር ስማ፤ ከእኔ ከባሪያህ አንደበት ሐሰት ነገር አይወጣምና፥ በእነዚህ አንባዎች፥ በአቅራቢያህም ስለሚኖሩ ስለእነዚህ ወገኖች እውነት ነገርን እነግርሃለሁ። Ver Capítulo |