Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እንዲህም አላቸው፦ “የከነዓን ልጆች እስቲ ንገሩኝ፥ በተራራማው አገር የሚቀመጠው ሕዝብ ምን ዓይነት ነው? በየትኞቹ ከተሞችስ ይኖራሉ? የሠራዊታቸው ብዛት ምን ያህል ነው? ኃይላቸውና ጽናታቸውስ ምን ላይ ነው? ሠራዊታቸውን የሚመራና እንደ ንጉሣቸው የተሾመስ ማን ነው? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እንዲህም አላቸው፥ “የከነዓን ልጆች ሆይ! ንገሩኝ፤ በተራሮች የሚኖሩ እነዚህ ወገኖች ምንድን ናቸው? በከተሞች የሚኖሩ፥ ሠራዊታቸውም ብዙ የሆኑ እኒያስ ወገኖች ምንድን ናቸው? ጽናታቸውስ ምን ያህል ነው? በእነርሱስ ላይ የነገሠ ንጉሥ ማን ነው? ወይስ ሹማቸው? ወይስ አለቃቸው ማን ነው? Ver Capítulo |