Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 የእስራኤልን ልጆች አንፈራቸውም፤ ብርቱ ሰልፍ ለመቋቋም ኃይልና ብርታት የላቸውምና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 “ከጽኑ አርበኛ ጋር ይዋጉ ዘንድ ብርታትና ኀይል የሌላቸውን ወገኖች የእስራኤልን ልጆች የምንፈራቸው አይደለም። Ver Capítulo |