Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 አኪዮር ንግግሩን ከጨረሰ በኋላ በድንኳኑ ዙሪያ ከቦ የነበረ ሕዝብ ሁሉ አጉረመረመ፤ የሆሎፎርኒስ ሹማምንትና በባሕሩ ዳርና በሞዓብ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ፥ መቆራረጥ አለበት አሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከዚህ በኋላ አክዮር ይህን ነገር ተናግሮ በጨረሰ ጊዜ በሰፈሩ ዙሪያ የቆሙ ወገኖች ሁሉ አንጐራጐሩ፤ የሆሎፎርኒስ ሹሞች፥ በባሕር ዙሪያና በሞዓብ የሚኖሩ ሰዎችም ሁሉ “አክዮርን እንግደለው” አሉ። Ver Capítulo |