Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ያልበደሉ ሕዝቦች ከሆኑ ግን ጌታዬ አልፎአቸው ይሂድ፤ ጌታቸውና አምላካቸው ይቆምላቸዋልና፤ እኛም በምድር ሁሉ ፊት እንዋረዳለንና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በእነዚህ ወገኖች በደል ከሌለባቸው ግን ጌታዬ እለፋቸው፤ እነሆ ጌታቸው ያጸናቸው ይሆናል፤ ወይም አምላካቸው ይቆምላቸው ይሆናል፤ እኛም በሀገሩ ሁሉ ኀፍረት እንሆናለን።” Ver Capítulo |