Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ስለዚህ አሁን አልቃዬና ጌታዬ በዚህ ሕዝብ ጥፋት ካለበት፥ በአምላካቸው ላይ ኃጢአት ከሠሩና እኛም ጥፋታቸውን ካረጋገጥን ወጥተን እንገጥማቸዋለን። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አሁንም አቤቱ ጌታዬ እነዚህ ወገኖች በደል እንዳለባቸው፥ ፈጣሪያቸውንም በድለው እንደ ሆነ ይህ መሰናክላቸው ነውና አንድ ጊዜ እናረጋግጥ፤ ከዚያ በኋላ ወጥተን እንዋጋቸዋለን። Ver Capítulo |