Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ወደ አምላካቸው ጮኹ፥ እርሱም በማይድን መቅሠፍት የግብጽን ምድር በሙሉ መታ፤ ግብጻውያንም ከፊታቸው አስወጡአቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወደ አምላካቸውም ጮኹ፤ እርሱም መድኀኒት በሌለው መቅሠፍት የግብፅ ሀገርን ሁሉ አጠፋ፤ ግብፃውያንም ከፊታቸው አስወጡአቸው። Ver Capítulo |