Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የከነዓንን ምድር ረሃብ ባጠቃት ጊዜ ወደ ግብጽ ወረዱ፥ እራሳቸውን እስኪችሉ ድረስ በዚያ ተቀመጡ፤ በዚያም በጣም ተባዙ፥ ዘራቸውም ከቍጥር በላይ ሆነ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ረኃብ በከነዓን ሀገር ሁሉ ጸንትዋልና ወደ ግብፅ ወረዱ፤ በዚያም እየተመገቡ ኖሩ፤ በዚያም በዝተው ሞሉ፤ ለወገኖቻቸውም ቍጥር አልነበራቸውም። Ver Capítulo |