Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 5:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የእስራኤል ልጆች ለጦርነት መዘጋጀታቸው፥ ወደ ተራራማው ከተማ የሚያስተላልፈውን መንገድ መዝጋታቸው፥ የከፍተኛ ኮረብታዎቻቸውን ራሶች ማጠራቸው፥ በሜዳዎቻቸው ወጥመድ ማበጀታቸው ለአሦር ዋና የጦር አዛዥ ለሆሎፎርኒስ ተነገረው፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “የእስራኤል ልጆች ለሰልፍ ተዘጋጁ፤ የኮረብታቸውንም በሮች ዘጉ። የአምባውንም ራሶች አጠሩ፤ መንገዱንም ጐፃጕፅ አደረጉ” ብለው ለአሦር ሠራዊት አለቃ ለሆሎፎርኒስ ነገሩት። Ver Capítulo |