Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 4:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ጌታ ድምጻቸውን ሰማ፥ መከራቸውንም አየ፤ ሕዝቡ በይሁዳና በኢየሩሳሌም ሁሉን በሚችል በጌታ መቅደስ ፊት ለብዙ ቀኖች ጾሙ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እግዚአብሔርም መከራቸውን አይቶ ልመናቸውን ሰማ፤ ሕዝቡም በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ሁሉን በሚችል በእግዚአብሔር መቅደስ ፊት ብዙ ቀን ጾሙ። Ver Capítulo |