Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 4:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እነርሱና ሚስቶቻቸው፥ ልጆቻቸው፥ ከብቶቻቸው፥ በዚያ የሚኖሩ እንግዶች ሁሉ፥ ቅጥረኞችና በብር የተገዙ ሁሉ በወገባቸውን በማቅ ታጠቁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 እነርሱም ሚስቶቻቸውና ልጆቻቸው፥ ከብቶቻቸውም፥ ምንደኛውና ስደተኛው ሁሉ፥ በዋጋም የተገዛው ሁሉ ማቅ ለብሰው አለቀሱ። Ver Capítulo |