Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 4:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በይሁዳ አገር የሚኖሩ እስራኤላውያን የአሦር ንጉሥ የናቡከደነፆር ዋና የጦር አዛዥ ሆሎፎርኒስ በአሕዛብ ላይ የደረገውን ሁሉ፥ መቅደሳቸውን እንዳፈረሰና እነርሱንም ለጥፋት እንደሰጣቸው በሰሙ ጊዜ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በይሁዳ የሚኖሩ የእስራኤል ልጆች የአሦር ንጉሥ የናቡከደነፆር ቢትወደድ ሆሎፎርኒስ በአሕዛብ ያደረገውን ሁሉ፥ አውራጃዎቻቸውን ሁሉ እንዳጠፋ፥ እነርሱንም እንዳጠፋቸው ሰሙ። Ver Capítulo |