Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ዮዲት 3:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 እርሱ ግን አገራቸውን ሁሉ አጠፋ፥ የማምለኪያ ዐፀዶቻቸውንም ቆረጠ፤ ሕዝቦች ሁሉ ናቡከደነፆርን ብቻ እንዲያመልኩና ቋንቋዎችና ነገዶች ሁሉ አምላክ ብለው እንዲጠሩት፥ የምድሪቱን አማልክት እንዲያጠፋ ታዝዞ ነበርና።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 እርሱ ግን አው​ራ​ጃ​ቸ​ውን ሁሉ አጠፋ፤ ጣዖ​ቶ​ቻ​ቸ​ው​ንም ሰበረ፤ አሕ​ዛ​ብም ሁሉ ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆ​ርን ብቻ እን​ዲ​ያ​መ​ል​ኩት፥ ቋን​ቋ​ዎ​ችና ነገ​ዶች ሁሉ አም​ላክ እን​ዲ​ሉት እርሱ የሰ​ውን ሁሉ ጣዖት ያጠፋ ዘንድ ታዝዞ ነበር።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ዮዲት 3:8
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios